ቀጣይዋ የ’የኛ’ ድምፅ መሆን ትፈልጊያለሽ? |
ቀጣይዋ የ’የኛ’ ድምፅ መሆን ትፈልጊያለሽ? – እድሜሽ ከ18 – 25 ባለው ውስጥ ነው? መተወን፣ መዝፈን ወይም የሙዚቃ መሳሪያ መጫወት ትችያለሽ? – መልስሽ አዎ ከሆነ ወደ የኛ ቤት በመምጣት ተመዝገቢ! – አድራሻ: ከአትላስ ወደ ቼቺንያ መንገድ ሃይሚን ህንፃ ካለፉ በኋላ የመጀመሪያ ቀኝ መታጠፊያ – የኦድሽን ቀናቶች ከሚያዝያ 19 እስከ ሚያዝያ 21 2010 ዓ.ም እና ከሚያዝያ 26…